Copyright 2024 - Marathon Motor Engineering Ethiopia

Services

As the Hyundai service center in Ethiopia that you can trust, we guarantee that you will receive world-class service from our exceptional, factory-trained technicians.

Regular service and maintenance are essential for extending the life of your vehicle so you can get as many worry-free kilometers from it as possible.

When you bring your Hyundai to Marathon motor, you’re putting it in the hands of people who know your vehicle inside and out. We are factory certified, spend each and every day working on Hyundai vehicles, and are the experts you can trust to service it right. And if they do spot something, their specialized training ensures they’ll fix things right the first time.

Best of all, we have necessary up-to-date diagnostic equipment, technical information and Genuine Hyundai Parts – right at hand. Genuine Hyundai Parts are made to Hyundai’s exacting standards and specification, so they fit your vehicle perfectly, every time. It simply doesn't make sense to risk your vehicle's reliability and longevity by installing inferior, aftermarket parts.

 Service Booking

MME provide you with booking service for your valuable time.

Here you can book Service appointment by following two methods:

Phone Booking-

-You can make an appointment at your convenience by phone without visiting.

Call us     Saris Branch- +251 114 707 246

                 Megenagha Branch- +251116631005

                 Hawassa Branch- +251

Online Service Booking- Via email

- you can send us an email with the detail of your contacts and we will reply to you with the specifics of the service your request and an appointment date.

 

 

Write comment (0 Comments)

ድህረ ሽያጭ አገልግሎት

ለክቡራን ደንበኞቻችን ከድህረ ሽያጭ ክፍል የተሰጠ መረጃ

የጥገና ማዕከላችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች በዘመናዊ የጥገናና የምርመራ መሳሪያዎች በመታገዝ የተሻለና ጥራት ያለው የአምራች ኩባንያውን የጥገና ደረጃ በጠበቀ መልኩ አገልግልዎት ይሰጥዎታል፡፡

የጥገና ማዕከላችን ተሸከርካሪዎ የሚያስፈልገውን ማንኛውም አይነት ጥገና የምንሰጥ ሲሆን ከዚህም ዋና ዋናዎቹ፡

  • መደበኛ ሰርቪስ
  • የትራንስሚሽን ጥገና
  • የሞተር ጥገና
  • የኤሌክትሪክ ጥገና
  • በኮምፒውተር የተገዘ አጠቃላይ ምርመራና ጥገና
  • የአካል ጥገና
  • የአካል ቀለም ቅብ ስራ (በዘመናዊ የቀለም መቀመሚያና መቀቢያ መሳሪያ የታገዘ የቀለም ቅብ ሸራ)

ከድርጅታችን ተሸከርካሪ ሲገዙ በጥገና ክፍሉ በኩል የሚያገኙት ጥቅም

  • የመጀመሪያ 1,000 ኪ.ሜ ነፃ ምርመራ ያገኛሉ
  • የመጀመሪያ 5,000 ኪ.ሜ የጉልበት ዋጋ ሳይከፍሉ አገልግሎት ያገኛሉ
  • በሁሉም የሰርቪስ አገልግሎቶች ከሚቀየሩት የመለዋወጫ እቃዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ ያገኛሉ
  • ለተሽከርካሪዎ የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
  • መኪናዎ የሚያስፈልገውን ወቅታዊ ጥገና ሁሉንም በተከታታይ በጥገና ማዕከላችን የሚከታተሉ ከሆነና ተሸከርካሪዎን መቀየር/መሸጥ በሚፈልጉበት ወቅት የመኪናዎን ታሪክ የሚገልጽ የምስክር ወረቀት እና ነፃ የፍተሻ አገልግሎት ያገኛሉ
  • በድርጅታችን በኩል የገዟቸው ተሸከርካሪዎች በምርት ወቅት የተፈጠሩ ችግሮች ሲያጋጥምዎ በአምራች ኩባንያው የተሰጠ የ50,000 ኪ.ሜ እና የሁለት አመት ዋስትና የገኛሉ

መኪናዎ በአምራች ኩባንያው ፈቃድ ባለው የጥገና ማዕከል በማስገባትዎ የሚያገኙት ጥቅም

  • በአምራች ኩባንያው የተመረቱና ጥራታቸው የተጠበቀ መለዋወጫ ለመኪናዎ ይቀየራል
  • ለመኪናዎ የሚያስፈልጉት የመለዋወጫ እቃዎች በትክክል ስለመቀየሩ እርግጠኛ ይሆናሉ የተቀየሩትንም እቃዎች ይረከባሉ
  • መኪናዎ ለሚገጥመው ችግር ከአምራች ኩባንያው በመጣ ዘመናዊና ኮምፒውተራይዝድ የመመርመሪያ መሳሪያ በመታገዝ የጥገና አገልግሎት ያገኛሉ
  • መኪናዎ ላይ ለተከናወነው ጥገና ሙሉ ዋስትና ያገኛሉ
  • መኪናዎ በድርጅታችን የጥገና ማዕከል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ስራው እስኪጠናቀቅ ሙሉ የመድን ዋስትና ይኖረዋል
  • ከሁሉም በላይ ግን ይህን ትልቅ ንብረትዎ የሆነውን ተሸከርካሪዎን በአምራች ኩባንያው የጥገና መመሪያ መሰረት ከተከታተሉና ካስጠገኑ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ህይወት ከአደጋ መጠበቅዎና ንብረትዎንም ላሰቡት ጊዜ በአግባቡ መጠቀም እንደሚችሉ አይዘንጉ
Write comment (1 Comment)

More Articles ...

  1. Customer Service
f t m

Contact Us

Head Quarter: Saris

Phone: +251 114 707 322

Fax: +251 114 709 940

whoIsOnline

We have 55 guests and no members online