Copyright 2024 - Marathon Motor Engineering Ethiopia

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ - ከቸርቻሪ ወደ ግዙፍና ዘመናዊ የሃንዳይ መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተሻግሯል

Star InactiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
 

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ - ከቸርቻሪ ወደ ግዙፍና ዘመናዊ የሃንዳይ መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተሻግሯል

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ እጅግ በጣም ዘመናዊና ግዙፍ በሆነው የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ውስጥ የሃንዳይ መኪናዎችን በጥቂት ሳምንታት ውስጥ  የሚገጥም ሲሆን በዚሁም ፋብሪካ ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናዎችም እንደሚገጣጠሙ ሲያሳውቅ በደስታ ነው፡፡ ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ሁሌም በሚተገብረው የሁል ጊዜ መሪ ሀሳብ  ‘’አዲስ አስተሳስብ አዲስ አማራጮች’’ነው::

ኩባንያችን ከአስር አመት በፊት ያስቀመጠውን ራዕይ ህልም ሆኖ ሳይቀር ዛሬ ላይ እውን አድርጎታል፡፡ ይህም የሆነው በዚህ አስር አመት ውስጥ አብረውን በተጓዙት ስትራቴጂክ አጋሮቻችን ነው፡፡  ለሚቀጥለውም 10 አመት አዲስ ራዕይ በማስቀመጥ ላቅ ያለ ስኬትን ከአጋሮቹጋ በማሳካት ለአገራችንም የሚጠበቅበትን ሁለንተናዊ አስተዋፆ እያበረከተ ይጓዛል፡፡

ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ሁሉንም አጋሮቹን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ እጅግ ከፍ ያለ ምስጋናውን በማቅረብ ለወደፊትም ይበልጥ በመስራት በስኬት እንደሚቀጥል ሙሉ እምነቱ ነው፡፡

 ተጨማሪ መረጃዎችን በዚሁ ድህረገጽ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

መልካሙ አሰፋ

ዋና ስራ አስፈፃሚና ማኔጂንግ ዳይሬክተር          

 

አድራሻ፡ ከዋናው መስሪያ ቤት ከሳሪስ 15ኪሜ ርቀት ላይ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወደ ቱሉ ዲምቱ በሚወስደው መንገድ ላይ ፡፡

Comments powered by CComment

f t m

Contact Us

Head Quarter: Saris

Phone: +251 114 707 322

Fax: +251 114 709 940

whoIsOnline

We have 72 guests and no members online