Copyright 2024 - Marathon Motor Engineering Ethiopia

የማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ የመኪና ስጦታ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሐምሌ 20/2012 ዓ.ም). (2)

ማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሰራ ተሸከርካሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስጦታ አበረከተ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስጦታውን በተቀበሉበት ወቅት እንዳሉት መሰል ኢንቨስትመንቶች በሀገራችን መስፋፋታቸው የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም ባለፈ ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አላቸው

 

 

Comments powered by CComment

f t m

Contact Us

Head Quarter: Saris

Phone: +251 114 707 322

Fax: +251 114 709 940

whoIsOnline

We have 32 guests and no members online