ct_News
- Read Time: 1 min
- Hits: 24
ሳሪስ በሚገኘው በዋናው መስሪያቤታችንና በመገጣጠሚያ ፋብሪካ ቅጥር ግቢያችን ከዚህ በታች የተመለከተውን ክቡራን ደንበኞቻችን እንዲተገብሩልን በታላቅ አክብሮት፣ ፍቅር እና አደራ ጭምር ነው፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራች ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር
- Read Time: 1 min
- Hits: 24
ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መልዕክት ሳስተላልፍልዎ በአሁኑ ሰዐት እንዲሁም ወደፊት መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁሎት ነው፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራች ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር
- Read Time: 1 min
- Hits: 27
አንድ ሀሳብ ፍጹም ብቸኛ የመፍትሔ አካል ነው ብሎ አያምንም፡፡
በመሆኑም ለኩባንያችን የሃንዳይ ማራቶን ሞተር ቤተሰብን ማዕከል ያደረገ እና እርሶን ይበልጥ ለማገልገል አበክረን እንሰራለን፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራች ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር
- Read Time: 1 min
- Hits: 32
በመላው አለም የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በአገራችንም በመከሰቱ ይህንኑ ቫይረስ ለመከላከል መንግስታችን ባደረገልን ጥሪ መሠረት ኩባንያችን (ማራቶን ሞተር) በዛሬው እለት መጋቢት 18, 2012 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ በተቋቋመው የእርዳታ ማሰባሰብ ላይ የግማሽ ሚሊየን ብር (500,000.00) ድጋፍ አድርጓል፡፡
ይህ ድጋፍ በተለይ አብዛኛው የህብረተሰባችን ክፍል የእለት ጉርሱን መሸፈን የማይችል መሆኑን በመገንዘብ ለዚሁ ህብረተሰብ ይደርስ ዘንድ በብሄራዊ እርዳታ ማስተባበሪያ በኩል ለግሷል፡፡
ዋናው ነገር በዚህ በደበዘዘ ግን ባልጨለመ ጊዜ መተሳሰብ እና ያለንን ማካፈል ኩባንያችን ተገቢ ነው ብሎ ያምናል፡፡ መላው ህብረተሰብ በመንግስታችን በኩል የሚሰጡንን የጥንቃቄ ምክሮችን መሚገባ በመተግበር፣ ጸሎት በማድረግ ፈጣሪ አምላካችንን እያመሰገንን ይህንን የደበዘዘ ጊዜ ፈጣሪ የባረካት አገር እንደመሆኗ እንሻገራለን፡፡
መልካሙ አሰፋ
መስራችዋና ስራ አስፈጻሚና ማኔጂንግ ዳይሬክተር
Read more: በመላው አለም የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በአገራችንም በመከሰቱ
More Articles …
- Dear Our Most Beloved Hyundai/ Marathon Motor Eng (MME) Family,
- Business discussion with Ethio Lease Ethiopian Capital Good Finance SC.
- Hyundai Assembly Plant Employees Service Bus Launching and the Captain.
- Addis Ababa Science and Technology University Engineering College Students visit to our Hyundai (Marathon Motor) Vehicles Assembly plant.